Psalms 117
የምስጋና ጥሪ
1
አሕዛብ ሁላችሁ፤
እግዚአብሔርን
አመስግኑት፤
ሕዝቦችም ሁሉ፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት፤
2
እርሱ ለእኛ ያሳየው ምሕረት ታላቅ ነውና፤
የእግዚአብሔርም
ታማኝነት ጸንቶ ይኖራል።
ሃሌ ሉያ።
▼
▼
አንዳንዶች
እግዚአብሔር ይመስገን
ይላሉ።
Copyright information for
AmhNASV